FSMMIPA

ዜና

አምራቾች ምርቶቻቸውን በቀላሉ ለተጠቃሚዎች ማድረስ የሚችሉበት ሸጋ የተሰኘ የኤሌክትሮኒክስ ግብይት ፕላት ፎርም ይፋ ተደረገ

በሸጋ የኤሌክትሮኒክስ ግብይት ስረዓት ዙሪያ ለባለስልጣን መ/ቤቱ አመራሮች ገለጻ ተደርጓል፡፡ የክፍያ ፋይናንሺያል ቴክኖሎጂ ጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ አምራች ኢንዱስትሪዎች ምርቶቻቸውን በቀላሉ ለተጠቃሚዎች ማድረስ የሚችሉበት #ሸጋ http://www.shega.com […]

ዜና

ኢንተርፕራይዞችን በንግድ ልማት አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያስችል የአማካሪዎችና ካውንስለርስ የአሰልጣኞች ስልጠና መሰጠቱ ተገለፀ

ይህ የተገለፀው ዘርፉን የሚደግፉ ሰልጣኝ አማካሪዎችና ካውንስለርስ ስልጠናቸውን አጠናቀው ሰርትፍኬት በወሰዱበት ወቅት ነው፡፡   ሐምሌ15/2013 በተካሄደው በዚህ የሰርትፍኬት አሰጣጥ ስነስርዓት ላይ እንደተገለፀው የጥቃቅን፣ አነስተኛና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን […]

ዜና

ለአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ ውጤታማነት የሰለጠነ የሰው ሃይል አስፈላጊ መሆኑ ተጠቆመ

አምራች ኢንዱስትሪውን በሰለጠነ የሰው ሃይል ለመደገፍ የፌዴራል አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ማስፋፊያ ባለስልጣን ከጀርመን ተራድኦ ድርጅት (GIZ) ጋር በመተባበር በልብስ ስፌት፣ በቆዳ ጫማና ቦርሳ ስራ […]